Loading...

Our Announcements

From Announcement

Announcement

Stay updated with the latest announcements.

News Image

ማስታወቅያ

የቀንና የማታ ትምህርትና ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ:-
ኮሌጃችን ለ2018 ዓ.ም የትምህርትና ስልጠና ዘመን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ በቀንና በማታ መርሃ-ግብር ገበያ ተኮር በሆኑ የሙያ መስኮች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 አዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን ማጠናቀቁን እየገለፀ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ መስፈርትን ለምታሟሉ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ከጥቅምት 10-19/2018 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ የሚያከናውን መሆኑን እንገልፃለን።